diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index 0b8706a..ece09a7 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ። -13 እነርሱ የዐመፃቸው ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በደስታ ይፈነጥዛሉ፤ ቅጥ ባጣ ፈንጠዝያቸው ከእናንተ ጋር በሚጋበዙበት ጊዜ አታላይ በሆነው ሥጋዊ ድርጊታቸው ነውረኞችና አሳፋሪዎች ናቸው 14 ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ነፍሳት ያስታሉ፤ ስስትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው! +12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ። +13 እነርሱ ዐመፃቸው ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በደስታ ይፈነጥዛሉ፤ ቅጥ ባጣ ፈንጠዝያቸው ከእናንተ ጋር በሚጋበዙበት ጊዜ አታላይ በሆነው ሥጋዊ ድርጊታቸው ነውረኞችና አሳፋሪዎች ናቸው 14 ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ነፍሳት ያስታሉ፤ ስስትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው! 13የዓመፃቸውን ደመወዝ ይቀበላሉ። በቀን ሲዘፍኑ እንደ ተድላ ይቆጥሩታል፤ ነውረኞችና ርኵሳን ሆነው ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣ ይዘፍናሉ፤ 14ምንዝር የሞላባቸው ኃጢአትንም የማይተዉ ዓይኖች አሉአቸው፤ የማይጸኑትን ነፍሳት ያታልላሉ፤ መመኘትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው። -እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን ግን ለማስተዋል ያቃታቸውንነገር ይሳደባሉ፤ እነርሱ ለመጠመድና ለመገደል እንደ ተወለዱ፥በተፈጥሮ ስሜት እንደሚኖሩና አእምሮ እንደሌላቸው እንስሶች ናቸው፤እንስሶች እንደሚጠፉ እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ። \v 13 በደል ስለ ፈጸሙ ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ የእነርሱ ደስታበጠራራ ፀሐይ መስከርና ያለ ቅጥ መፈንጠዝ ነው፤ ። \v 14 ኃጢአት ከማድረግ የማይቈጠብ ቅንዝረኛ ዐይን አላቸው፤የኃጢአት መሥራት ፍላጎታቸው መቼም አይረካም፤ በእምነትጸንተው ያልቆሙትን ሰዎች ያታልላሉ፤ ለገንዘብ ይስገበገባሉ።የተረገሙ ሰዎች ናቸው። +እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን ግን ለማስተዋል ያቃታቸውንነገር ይሳደባሉ፤ እነርሱ ለመጠመድና ለመገደል እንደ ተወለዱ፥በተፈጥሮ ስሜት እንደሚኖሩና አእምሮ እንደሌላቸው እንስሶች ናቸው፤እንስሶች እንደሚጠፉ እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ። በደል ስለ ፈጸሙ ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ የእነርሱ ደስታበጠራራ ፀሐይ መስከርና ያለ ቅጥ መፈንጠዝ ነው፤ ። ኃጢአት ከማድረግ የማይቈጠብ ቅንዝረኛ ዐይን አላቸው፤የኃጢአት መሥራት ፍላጎታቸው መቼም አይረካም፤ በእምነትጸንተው ያልቆሙትን ሰዎች ያታልላሉ፤ ለገንዘብ ይስገበገባሉ።የተረገሙ ሰዎች ናቸው። \ No newline at end of file