Wed Jun 08 2016 12:24:23 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 12:24:23 +03:00
parent d43dbc6235
commit 93af712e90
1 changed files with 2 additions and 0 deletions

2
01/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
19 ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ ተረጋግጦልናል፤ ይኸውም ሌሊቱ እስኪነጋ ድረስ በጨለማ ስፍራ ለሚያበራ መብራት እንደምትጠንቀቁ፣ የንጋት ኮከብ በልባችሁ እስኪበራ ድረስ ለዚህ ቃል ብትጠነቀቁ መልካም ታደርጋላችሁ። 20 ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ የሚገኘውን የትንቢት ቃል ማንም ሰው በራሱ መንገድ የሚተረጒመው አይደለም፤ 21 ምክንያቱም ትንቢት ከእግዚአብሔር የተላኩ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ተናገሩት እንጂ ከቶ በሰው ፈቃድ የመጣ አይደለም።