Wed Jun 08 2016 15:36:34 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 15:36:33 +03:00
parent cc21fc4d82
commit 714412945c
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እግዚአብሔር ኀጢአት የሠሩትን መላእክት ሳይራራላቸው ወደ ገሃነም ከጣላቸውና በጨለማ ጒድጓድ ውስጥ ለፍርድ ካስቀመጣቸው፣5 የጽድቅ ሰባኪ የነበረውን ኖኅን ከሌሎች ሰባት ሰዎች ጋር አድኖ ለጥንቱ ዓለም ሳይራራ በኀጢአተኞች ላይ የጥፋት ውሃ ካመጣ፣ 6 ደግሞም ኀጢአት በሚያደርጉ ሁሉ ላይ የሚመጣው ጥፋት ምሳሌ እንዲሆኑ የሰዶምንና የገሞራን ከተሞች ዐመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎ ከፈረደባቸው፣