Wed Jun 08 2016 19:27:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 19:27:36 +03:00
parent 4a5a695c6d
commit 543f846c60
1 changed files with 3 additions and 0 deletions

3
02/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
10 በተለይም ብልሹ የሥጋ ምኞታቸውን የሚከተሉትንና ሥልጣንን የሚንቁትን ለፍርድ ጠብቆ ያቈያቸዋል። እነዚህ ሰዎች ደፋሮችና እብሪተኞች ስለሆኑ የከበሩትን ሲሳደቡ አይፈሩም፤ 11 መላእክት ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ብርታትና ችሎታ ያላቸው ሆነው ሳሉ፣ በጌታ ፊት በእነርሱ ላይ ዘለፋ ያዘለ የፍርድ ቃል አይሰነዝሩም።