Sun Jun 12 2016 14:23:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-12 14:23:08 +03:00
parent 91f5a56302
commit 25044deca7
1 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1,5 +1,4 @@
12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ።
13 እነርሱ ዐመፃቸው ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በደስታ ይፈነጥዛሉ፤ ቅጥ ባጣ ፈንጠዝያቸው ከእናንተ ጋር በሚጋበዙበት ጊዜ አታላይ በሆነው ሥጋዊ ድርጊታቸው ነውረኞችና አሳፋሪዎች ናቸው 14 ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ነፍሳት ያስታሉ፤ ስስትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው!
13 እነርሱ የዐመፃቸውን ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በመስከርና ያለ ልክ በመፈንጠዝ ይኖራሉ ፤ እነርሱ አሳፋሪዎችና ነውረኞች ናቸው። ከእናንተ ጋር ግብዣ ላይ ሲገኙ፣ በአታላይ ፈንጠዝያቸው ሐሴት ያደርጋሉ። 14ይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት ከቶ አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ሰዎች ያስታሉ፤ መመኝትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ልጆች ናቸው።
13የዓመፃቸውን ደመወዝ ይቀበላሉ። በቀን ሲዘፍኑ እንደ ተድላ ይቆጥሩታል፤ ነውረኞችና ርኵሳን ሆነው ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣ ይዘፍናሉ፤ 14ምንዝር የሞላባቸው ኃጢአትንም የማይተዉ ዓይኖች አሉአቸው፤ የማይጸኑትን ነፍሳት ያታልላሉ፤ መመኘትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው።
እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን ግን ለማስተዋል ያቃታቸውንነገር ይሳደባሉ፤ እነርሱ ለመጠመድና ለመገደል እንደ ተወለዱ፥በተፈጥሮ ስሜት እንደሚኖሩና አእምሮ እንደሌላቸው እንስሶች ናቸው፤እንስሶች እንደሚጠፉ እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ። በደል ስለ ፈጸሙ ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ የእነርሱ ደስታበጠራራ ፀሐይ መስከርና ያለ ቅጥ መፈንጠዝ ነው፤ ። ኃጢአት ከማድረግ የማይቈጠብ ቅንዝረኛ ዐይን አላቸው፤የኃጢአት መሥራት ፍላጎታቸው መቼም አይረካም፤ በእምነትጸንተው ያልቆሙትን ሰዎች ያታልላሉ፤ ለገንዘብ ይስገበገባሉ።የተረገሙ ሰዎች ናቸው።