Wed Jun 08 2016 19:03:34 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 19:03:33 +03:00
parent 408ab496e3
commit 13c1138842
1 changed files with 4 additions and 5 deletions

View File

@ -1,6 +1,5 @@
7 ጻድቅ የሆነውንና በዐመፀኞች ሴሰኛ ድርጊት እየተሣቀቀ የኖረውን ሎጥን ካዳነ፣ \v 8 ያ ጻድቅ ሰው በእነርሱ መካከል ሲኖር በሚያየውና በሚሰማው ነገር ነፍሱ ዕለት ዕለት በዐመፀኛ ድርጊታቸው ብትጨነቅም፣ \v
9-10ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል።
7 በሕገ ወጦች ሴሰኝነት/ፍትወት እየተሠቀቀ ይኖር የነበረውን ጻድቁን ሎጥ ግን አዳነው፤ 8 ያ ጻድቅ ሰው በመካከላቸው ሲኖር በየቀኑ ያየውና ይሰማው በነበረው ሕገ ወጥ ድርጊታቸው ጻድቅ ነፍሱ ትጨነቅ ነበር።
9 ጌታ፣ እውነተኛ መንፈሳዊ ሰዎችን ከፈተና እንዴት እንደሚያድናቸውና ዐመፀኞችን እየቀጣ ለፍርድ ቀን እንዴት ጠብቆ እንደሚያቈያቸው ያውቃል።
9 እንግዲህ ይህ ሁሉ እንዲህ ከሆነ ጌታእርሱን በማምለክ የሚኖሩትን ሰዎች ከፈተና እንደሚያድናቸው፥ኃጢአተኞችንም እንዴት እንደሚቀጣና ለፍርድ ቀንም እንዴት ጠብቆእንደሚያቈያቸው ያውቃል ማለት ነው
7 በሕገ ወጦች ሴሰኝነት/ፍትወት እየተሠቀቀ ይኖር የነበረውን ጻድቁን ሎጥ ግን አዳነው፤ 8 ያ ጻድቅ ሰው በመካከላቸው ሲኖር በየቀኑ ያየውና ይሰማው በነበረው ሕገ ወጥ ድርጊታቸው ጻድቅ ነፍሱ ትጨነቅ ነበር።
9 ጌታ፣ እውነተኛ መንፈሳዊ ሰዎችን ከፈተና እንዴት እንደሚያድናቸው እና ዐመፀኞችን እየቀጣ ለፍርድ ቀን እንዴት ጠብቆ እንደሚያቈያቸው ያውቃል።