Tue Jul 09 2019 20:34:34 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-07-09 20:34:35 +03:00
parent 73a2cac3c8
commit c8b94fdee7
6 changed files with 39 additions and 1 deletions

6
10/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ስለ ኢዩ የተጻፈው የቀረው ነገር የሚገኘው የት ነው?\n",
"body": "ስለ ኢዩ የተጻፈው የቀረው ነገር ሁሉ፣ እርሱ ያደረገውና ሥልጣኑ ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ውስጥ ይገኛል፡፡ \n"
}
]

10
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጐቶልያ ያልገደለችው ማንን ነበር?\n",
"body": "ጐቶልያ ያልገደለችው ኢዮአስን ነበር፡፡ "
},
{
"title": "ጐቶልያ ያልገደለችው ማንን ነበር?\n",
"body": "ጐቶልያ ያልገደለችው ኢዮአስን ነበር፡፡ "
}
]

6
11/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የካራውያን ዘብ ጠባቂዎች፣ አዛዦችና የመቶ አለቆቹ የንጉሡን ልጅ ከማየታቸው በፊት ያደረጉት ምን ነበር?\n",
"body": "የካራውያን ዘብ ጠባቂዎች አዛዦችና የመቶ አለቆቹ ካዮዳሄ ጋር ቃል ኪዳን ማድረግና በያህዌ ቤተ መቀደስ መሐላ መፈጸም ነበረባቸው፤ ከዚያ በኃላ የንጉሡን ልጅ አሳያቸው፡፡ "
}
]

6
11/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በሰንበት ቀን ሥራ ያልነበረባቸው ሁለቱ ወገኖች ምን ማድረግ ነበረባቸው?\n",
"body": "በሰንበት ቀን ሥራ ያልነበረባቸው ሁለቱ ወገኖች ንጉሡ የነበረበትን ቤተ መቅደስ መጠበቅ ነበረባቸው፡፡ "
}
]

6
11/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ዮዳሄ ለአዛዦቹ የሰጠው ምንድነው?\nዮዳሄ ለአዛዦቹ የንጉሥ ዳዊት የነበረውንና ቤተ መቅደሱ ውስጥ ተቀምጦ የነበረውን የዳዊትን ጦርና ጋሻ ሰጣቸው፡፡ \n",
"body": ""
}
]

View File

@ -141,6 +141,10 @@
"10-21",
"10-23",
"10-25",
"10-29"
"10-29",
"10-34",
"11-01",
"11-04",
"11-07"
]
}