Tue Jul 09 2019 21:44:34 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-07-09 21:44:36 +03:00
parent 807c68e4d7
commit 9d9980144e
6 changed files with 36 additions and 1 deletions

6
24/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ናቡከደነፆር ዮአኪንን የማረከው መቼ ነበር?\n",
"body": "ናቡከደነፆር ዮአኪንን የማረከው ናቡከደነፆር በነገሠ በስምንተኛው ዓመት ነበር፡፡ "
}
]

6
24/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በምድሩ የቀሩ እነማን ነበሩ?\n",
"body": "በምድሩ የቀሩ ድኾች ብቻ ነበሩ፡፡ \n"
}
]

6
24/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የባቢሎን ንጉሥ የማታንያንን ስም ምን ወደሚል ለወጠው?\n",
"body": "የባቢሎን ንጉሥ የማታንያን ስም ሴዴቅያስ ወደሚል ለወጠው፡፡ \n"
}
]

6
25/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ተዋጊዎቹ ወዴት ሸሹ?\n",
"body": "ተዋጊዎቹ በንጉሡ አትክልት ቦታ ባሉ በሁለት ቅጥሮች መካከል በሚገኘው በር በሌሊት ሸሹ፡፡ \n"
}
]

6
25/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ልጆቹ ከተገደሉ በኃላ ሴዴቅያስ ምን ደረሰበት?\n",
"body": "የሴዴቅያስ ልጆች ከተገደሉ በኃላ ባቢሎናውያን ዐይኖቹን አወጡ፤ በናስ ሰንሰለት አስረውም ወደ ባቢሎን ወሰዱት፡፡ \n"
}
]

View File

@ -265,6 +265,11 @@
"23-34",
"24-01",
"24-03",
"24-07"
"24-07",
"24-10",
"24-13",
"24-15",
"25-04",
"25-06"
]
}