Tue Jul 09 2019 19:48:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-07-09 19:48:35 +03:00
parent c83f0987ba
commit 98f55c0613
7 changed files with 40 additions and 1 deletions

View File

@ -2,5 +2,9 @@
{
"title": "ንጉሡ ሲጠይቃት ሴትየዋ የሰጠችው መልስ ምን ነበር?\n",
"body": "እርሷም እንዲህ ስትልም መለሰችለት፣ ‹‹ይህች ሴት ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪው ነገ ደግሞ የእኔን ልጅ እንበላዋን አለችኝ፤ ስለዚህ ልጄን ቀቅለን በላነው፡፡ በማግሥቱም እንድንበላው ልጅሽን አምጪው አልኋት፤ እርሷ ግን ደበቀችው፡፡›› "
},
{
"title": "ንጉሡ ሲጠይቃት ሴትዮዋ የሰጠችው መልስ ምን ነበር?\n",
"body": "እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችለት፣ ‹‹ይህች ሴት ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪው ነገ ደግሞ የእኔን ልጅ እንበላዋለች አለችኝ፤ ስለዚህ ልጄን ቀቅለን በላነው በማግሥቱም እንድንበላው ልጅሽን አምጪው አልኋት፤ እርሷ ግን ደበቀችው፡፡›› "
}
]

6
06/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ንጉሡ ለራቡ ተጠያቂ ያደረገው ማንን ነበር?\n",
"body": "ተጠያቂ ያደረገው ኤልሳዕን ነበር፡፡"
}
]

6
06/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "መልእክተኛው ወደ ኤልሳዕ ሲመጣ ለሽማግሌዎቹ የነገራቸው ምንድነው?\n",
"body": "መልእክተኛው ሲመጣ በሩን ዘግታችሁ እንዳይገባ አድርጉ በማለት ለሽማግሌዎቹ ተናገረ፡፡ \n"
}
]

6
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እርሱ የተናገረውን ያላመነው የጦር አለቃ ምን እንደሚሆን ነበር ኤልሳዕ የተናገረው?\n",
"body": "የጦር አለቃው ከዱቄቱ ወይም ከገብሱ እንደማይበላ ኤልሳዕ ተናገረ፡፡ \n"
}
]

6
07/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "አራቱ ለምጻሞች ወደ ሶርያውኑ ሰፈር የገቡት ለምን ነበር?\n",
"body": "ወደ ሶርያውያኑ ሰፈር የገቡት ወደ ከተማ ብንሄድ እንሞታለን፤ በዚህ ብንሆንም ያው መሞታችን አይቀርም ስለዚህ ወደ ሶርያውያኑ ሰፈር እንግባ በማለታቸው ነበር፡፡"
}
]

6
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የእስራኤል ንጉሥ የኬጢያውያንንና የግብፃውያንን ነገሥታት ቀጥሮ አምጥቶብናል በማለት ሶርያውያን ያሰቡት ለምን ነበር?\nየሠረገሎችንና የፈረሶችን እንዲሁም የብዙ ሰራዊት ድምፅ ሰምተው ስለ ነበር ሶርያውያን የእስራኤል ንጉሥ የኬጢያውያንንና የግብፃውያንን ነገሥታት ቀጥሮ አምጥቶብናል በማለት አሰቡ፡፡ \n",
"body": ""
}
]

View File

@ -96,6 +96,11 @@
"06-17",
"06-20",
"06-22",
"06-24"
"06-24",
"06-27",
"06-30",
"06-32",
"07-01",
"07-03"
]
}