Fri Nov 08 2019 04:14:54 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-08 04:14:55 -08:00
parent c137c5bc27
commit eea8f65884
3 changed files with 41 additions and 1 deletions

18
17/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "እዚህ ላይ መልእክቱ የሚጠናቀቀው ያህዌን ብቻ እንዲያመልኩ ጥሪ በማቅረብ ነው፡፡"
},
{
"title": "አልሰሙም",
"body": "‹‹መስማት›› ልብ ማለትና የሰሙትን መፈጸም ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አልታዘዙም››"
},
{
"title": "እነዚህ ሕዝቦች ያህዌን ፈሩ",
"body": "እነዚህ ሰዎች ያህዌን የሚፈሩት አማልክቶቻቸውን ላለማስቆጣት እንደሚያደርጉት እርሱንም ላለማስቆጣት ብቻ ነበር፡፡"
},
{
"title": "ዛሬም እንደ ቀጠሉበት ነው",
"body": "‹‹እስከ ዛሬ ድረስ ያንኑ እያደረጉ ነው›› - ‹‹ዛሬም›› የሚለው ሐረግ ጸሐፊው የነበረበትን ዘመን ያመለክታል፡፡"
}
]

18
18/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሕዝቅያስ በአባቱ በአካዝ ቦታ በይሁዳ ነገሠ"
},
{
"title": "ሆሴዕ… ኤላ… ዘካርያስ",
"body": "እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "አብያ",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "በያህዌ ዐይን ፊት መልካም ነገር አደረገ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ዐይን›› የያህዌን ትኩረትና ሐሳብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጉሥ ሕዝቅያስ ለያህዌ መልካም ነገር አደረገ›› ወይም፣ ‹‹ሕዝቅያስ ያህዌ መልካም የሚለውን አደረገ››"
}
]

View File

@ -259,6 +259,10 @@
"17-24",
"17-27",
"17-29",
"17-32"
"17-32",
"17-34",
"17-36",
"17-39",
"18-title"
]
}