Mon Nov 11 2019 14:16:11 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-11 14:16:12 -08:00
parent 9b8202697f
commit be42e9a12a
4 changed files with 58 additions and 1 deletions

18
25/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ሰባተኛ ወር",
"body": "ይህ ሰባተኛ ወር በዕብራውያን ቀን አቆጣጠር ነው፡፡ በምዕራባውያን ቀን አቆጣጠር የመስከረም ማብቂያና የጥቅምት መጀመሪያ ነው፡፡"
},
{
"title": "ኤሊሰማ",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ሕዝቡ ሁሉ",
"body": "ይህ አጠቃላይ አነጋገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ብዙ ሰዎች››"
},
{
"title": "ከታናሹ እስከ ታላቁ",
"body": "ይህ አጠቃላይ በሆነ ደረጃ፣ ‹‹ሁሉም›› ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም አስፈላጊ ከሆነው ዝቅተኛ አስፈላጊነት እስካለው ድረስ›› ወይም፣ ‹‹ሁሉም››"
}
]

14
25/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት",
"body": "(የቁጥር አጻጻፍ ይመለከቷል)"
},
{
"title": "ዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን",
"body": "ዐሥራ ሁለተኛው ወር በዕብራውያን ቀን አቆጣጠር ነው፡፡ በምዕራባውያን ቀን አቆጣጠር ሃያ ሰባተኛው ቀን ሚያዝያ መጀመሪያ ላይ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ዮሮሜሮዴቅ",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው"
}
]

22
25/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ከሌሎች ነገሥታት የበለጠ ክብር ያለው መቀመጫ",
"body": "ገበታ ላይ ጥሩ ቦታ እንዲይዝ ማድረግ እርሱን ማክበር መሆኑ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሌሎች ነገሥታት የበለጠ ክብር››"
},
{
"title": "የእስር ልብሱን ጣለ",
"body": "የዮአቂምን የእስር ልብሱን መጣሉ፣ ነጻ ሰው ሆነ ማለት እንደ ሆነ ተነግሯል፡፡"
},
{
"title": "ከንጉሡ ማዕድ",
"body": "‹‹ከንጉሡና ከባለ ሥልጣኖቹ ጋር››"
},
{
"title": "የዕለት ቀለቡ ይሰጠው ጀመር",
"body": "ይህን በሚከተለው መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የዕለት ምግቡን እንዲያገኝ ንጉሡ አዘዘ››"
},
{
"title": "የዕለት ቀለብ",
"body": "‹‹ምግብ የመግዣ ገንዘብ››"
}
]

View File

@ -361,6 +361,9 @@
"25-13",
"25-16",
"25-18",
"25-20"
"25-20",
"25-22",
"25-25",
"25-27"
]
}