Thu Nov 07 2019 22:33:55 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-07 22:33:56 -08:00
parent 4db7abfc2b
commit a01129d757
4 changed files with 44 additions and 29 deletions

View File

@ -34,33 +34,5 @@
{
"title": "ግን አንዳች ነገር አትቀምስም",
"body": "‹‹ከዚያ ገብስ ምንም አትበላም››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

22
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "በዚህ ጊዜ",
"body": "ይህ ቃል እዚህ ጥቅም ላይ የዋለው የዋናውን ታሪክ ፍሰት ገታ ለማድረግ ነው፡፡ ጸሐፊው የታሪኩን አዲስ ክፍል መናገር ይጀምራል፡፡"
},
{
"title": "ልጇን ከሞት ያስነሣላትን ሴት",
"body": "የዚህች ሴትና የልጇ ታሪክ 2 ነገሥት 4፥8 ላይ ይገኛል፡፡"
},
{
"title": "ከሞት ያስነሣላት",
"body": "‹‹ወደ ሕይወት የመለሰላት››"
},
{
"title": "ተነሺና… ተነሥታ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ነገራት አደረገች",
"body": "እዚህ ላይ መነሣት አንድ ሰው ሲያደርግ የነበረውን በማቆም የተነገረውን ማድረግ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የምነግርሽን አድርጊ… እርሷም የእግዚአብሔር ሰው የነገራትን አደረገች››"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው",
"body": "‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ››"
}
]

18
08/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ለንጉሡ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን ንጉሥ ነው፡፡"
},
{
"title": "ስለ ቤቷና ስለ መሬቷ",
"body": "ሴትዮዋ ስትሄድ ቤቷና ንብረቷ ተወስዶ ነበር፡፡ እንዲመለስላት እየለመነች ነው፡፡ የዚህን ትርጒም የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤቷና ንብረቷ እንዲመለስላት››"
},
{
"title": "ስለ ልጇ",
"body": "ይሄ የሚያመለክተው ስለ ልጇ መሞትና ኤልሳዕ እንዴት እንዳስነሣላት ነው፡፡ ይህን ዐረፍተ ነገር የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልጇ ላይ ስለሆነው ጉዳይ››"
},
{
"title": "የእርሻዋን ሰብል በሙሉ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው እርሷ ከሄደች ጀምሮ እርሻዋ ማስገኘት የሚችለውን ገንዘብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእርሻዋ ማግኘት የነበረባትን ጥቅም ሁሉ››"
}
]

View File

@ -127,6 +127,9 @@
"07-07",
"07-09",
"07-12",
"07-14"
"07-14",
"07-16",
"07-18",
"08-title"
]
}