Thu Nov 07 2019 04:45:17 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-07 04:45:18 -08:00
parent 950ad24d24
commit 9a4296ed42
3 changed files with 37 additions and 30 deletions

View File

@ -13,38 +13,14 @@
},
{
"title": "ቂር ሐራሴት",
"body": ""
"body": "ይህ የሞዓብ ዋና ከተማ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከነድንጋይዋ ቀርታ ነበር",
"body": "የከተማዋ ግንቦችና ሕንጻዎች ከድንጋይ የተሠሩ ነበሩ፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የድንጋይ ግንቦቿና ሕንፃዎቹ እንዳሉ ነበሩ፡፡››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ባለ ወንጭፉ",
"body": "‹‹ወንጭፍ›› ከእንስሳት ቆዳ የተሠራ ረጅም ገመድ ሲሆን፣ ጫፍ ላይ ድንጋይ ወይም ሌላ ጠጣር ነገር ተደርጐለት ከሩቅ ይወነጨፍ ነበር፡፡"
}
]

30
03/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ንጉሥ ሞሳ",
"body": "የዚህን ንጉሥ ስም 2 ነገሥት 3፥4 ላይ በተረጐምህበት መንገድ ተርጉመው፡፡"
},
{
"title": "በጦርነቱ መሸነፉን እንዳወቀ",
"body": "‹‹ሰራዊቱ መሸነፉን…››"
},
{
"title": "ሰይፍ የታጠቁ ሰባት መቶ ሰዎች",
"body": "700 ሰይፍ የታጠቁ…››"
},
{
"title": "ሰይፍ የታጠቁ",
"body": "በሰይፍ የሚዋጉ ወታደሮች"
},
{
"title": "ጥሶ ለመግባት",
"body": "‹‹በኀይል አሸንፎ…›› ጦር ሜዳ ላይ የተሰለፉ ወታደሮች በጣም ብዙ ስለ ነበሩ አልፎ ለመሄድ አስቸጋሪ ነበር፡፡ "
},
{
"title": "የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጐ አቀረበው",
"body": "ንጉሥ ሞሳ እስኪሞት ድረስ ልጁን በእሳት አቃጠለው፡፡ ይህን ያደረገው ለሐሰተኛው አምላክ ለካሞስ መሥዋዕት እንዲሆን ነበር፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡"
},
{
"title": "በእስራኤልም ላይ ታላቅ ቁጣ ሆነ",
"body": "እዚህ ላይ ‹‹ቁጣ›› የሚለውን ቃል ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ የተቆጣው ማን እንደ ነበር ሁለት ትርጒሞች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ 1) ሞዓባውያን ወታደሮች፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሞዓባውያን ወታደሮች እስራኤልን በጣም ተቆጡ›› ወይም 2) እግዚአብሔር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር እስራኤልን በጣም ተቆጣ››"
}
]

View File

@ -68,6 +68,7 @@
"03-13",
"03-15",
"03-18",
"03-20"
"03-20",
"03-21"
]
}