Thu Nov 07 2019 23:55:56 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-07 23:55:57 -08:00
parent 049fef4926
commit 8fc34482df
3 changed files with 53 additions and 1 deletions

26
09/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ሌላ ያገኙት አልነበረም",
"body": "‹‹ከአካሏ የቀረ አልነበረም›› ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያገኙት ከአካሏ የተረፈ››"
},
{
"title": "ከእጇ መዳፍ በቀር ",
"body": "መዳፍ የእጅ ውስጥ ክፍል ነው፡፡"
},
{
"title": "ቴስቢያዊው",
"body": "ይህ ከቴስቢ የሆነ ሰው ማለት ነው፡፡ 2 ነገሥት 1፥3 ላይ ይህን እንዴት እንደተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የኤልዛቤል ሥጋ እርሻ ውስጥ እንደ ፍግ ስለሚሆን ማንም ይህች ኤልዛቤል ናት አይልም",
"body": "ይህ ፍግ እርሻ ውስጥ እንደሚበታተን የኤልዛቤልም ሥጋ ቁርጥራጭ እርሻ ውስጥ መበታተኑን ይናገራል፡፡ ሥጋዋ በጣም ስለሚበጣጠስ ማንም ሰብሰቦ መቅበር አይችልም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የኤልዛቤል ሥጋ እንደ ፍግ እርሻ ውስጥ ይበታተናል… ስለዚህ እርሷ መሆንዋን ማንም ማወቅ አይችልም››"
},
{
"title": "ፍግ ",
"body": "ለማዳበሪያ የሚውል ነገር"
},
{
"title": "ማንም፣ ‹‹ይህች ኤልዛቤል ናት›› ሊል አይችልም",
"body": "‹‹ማንም እርሷ መሆንዋን አያውቅም›› ወይም፣ ‹‹ማንም ኤልዛቤል ናት ብሎ መናገር አይችልም››"
}
]

22
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ሰባ ወንዶች ልጆች",
"body": "70 ወንዶች ልጆች››"
},
{
"title": "ኢዩ ደብዳቤ ጽፎ… ወደ ሰማርያ ላከ",
"body": "ይህ ማለት ኢዩ ደብዳቤ የሚያደርስ መላእክተኛ ላከ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዩ ደብዳቤ ጻፈ፤ ወደ ሰማርያ እንዲያደርሰውም መልእክተኛ ላከ››"
},
{
"title": "እንዲህ የሚል ነበር… ‹‹የጌታችሁ››",
"body": "‹‹ደብዳቤው፣ ‹‹የጌታችሁ›› የሚል ነበር"
},
{
"title": "በአባቱ ዙፋን አስቀምጡት",
"body": "ዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ መሆን ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በአባቱ ቦታ ንጉሥ አድርጉት››"
},
{
"title": "ስለ ጌታችሁ ቤት",
"body": "‹‹ስለ ጌታችሁ ዘሮች›› - ንጉሥ እንዲሆን የመረጡት ሰው የአክዓብ ወራሽ ተብሏል፡፡\nአማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለጌታችሁ ዘር ተዋጉ›› ወይም፣ ‹‹ተዋጉለት››\n"
}
]

View File

@ -154,6 +154,10 @@
"09-23",
"09-25",
"09-27",
"09-29"
"09-29",
"09-30",
"09-33",
"09-35",
"10-title"
]
}