Thu Nov 07 2019 04:23:17 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-11-07 04:23:17 -08:00
parent 4452c55ab0
commit 659bc6112d
4 changed files with 76 additions and 37 deletions

View File

@ -14,41 +14,5 @@
{
"title": "እንደ ተናገረ… እስከ ዛሬ ድረስ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው እስከ አሁን ድረስ ያለ ነገርን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኤልሳዕ በተናገረው ቃል መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ንጹሕ እንደ ሆነ አለ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
02/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ከዚያ ተነሥቶ ወደ ቤቴል ወጣ ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ወጣ›› የተባለው ከኢያሪኮ ይልቅ ቤቴል ከፍታ ቦታ ላይ ስለ ነበረች ነው፡፡"
},
{
"title": "ውጣ",
"body": "ልጆቹ ኤልሳዕ ከዚያ እንዲሄድ ፈልገዋል፤ ይህንንም የገለጹት፣ ‹‹ውጣ›› በማለት ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከዚህ ውጣ››"
},
{
"title": "መላጣ",
"body": "ራሱ ላይ ጠጉር የሌለው ሰው ማለት ነው፡፡ መላጣ በመሆኑ ልጆቹ ኤልሳዕ ላይ እያፌዙ ነበር፡፡"
},
{
"title": "ከልጆቹ አርባ ሁለቱን",
"body": "42 ልጆች››"
}
]

54
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,54 @@
[
{
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው አሁን ያለው የይሁዳ ንጉሥ ምን ያህል ዓመት እንደ ገዛ በማሳየት ኢዮራም መንገሥ የጀመረበትን ጊዜ ነው፡፡ የዚህን ዐረፍተ ነገር ትርጒም በጣም ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዮሳፍጥ የይሁዳ ንጉሥ በሆነ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት››"
},
{
"title": "ዐሥራ ስምንተኛው ዓመት",
"body": "18 ዓመት››"
},
{
"title": "የአክአብ ልጅ ኢዮራም",
"body": "አንዳንዴ ይህ ሰው ኢዮሮብዓም ተብሎ ተጠርቷል፡፡ ይህ 2 ነገሥት 1፥17 ላይ ካለው ‹‹ኢዮራም›› የተለየ ነው፡፡"
},
{
"title": "በያህዌ ፊት ክፉ የሆነውን",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ፊት›› የያህዌን ሐሳብ ወይም አስተያየት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ክፉ ብሎ የሚያስበውን›› ወይም፣ ‹‹በያህዌ ፍርድ ክፉ የሆነውን››"
},
{
"title": "አባትና እናቱ እንደ ፈጸሙት ዐይነት አልነበረም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ወላጆቹን ያህል ባይሆንም፣ እርሱም ብዙ ኀጢአት ማድረጉን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አባቱና እናቱ ያደረጉትን ያህል ክፉ ነገር አላደረገም፡፡››"
},
{
"title": "የበአል ሐውልት",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -56,6 +56,9 @@
"02-11",
"02-13",
"02-15",
"02-17"
"02-17",
"02-19",
"02-21",
"02-23"
]
}