Tue Jun 26 2018 11:46:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 11:46:22 +03:00
parent 8b2002c7d9
commit f8eb9ec520
5 changed files with 8 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ስለዚህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኤዶም በይሁዳ አገዛዝ ላይ አመፁ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜም የልብና ከተማ አመፀች፡፡ \v 23 ኢዮራም ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ የነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኝ የለምን? 24 ኢዮራም ሞተ፤ በዳዊት ከተማም በሚገኘው በአባቶቹ መካነ መቃብር ተቀበረ:: ከዚያም አካዝያስ በእርሱ ፈንታ ተተክቶ ነገሠ፡፡
\v 22 ስለዚህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኤዶም በይሁዳ አገዛዝ ላይ አመፁ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜም የልብና ከተማ አመፀች፡፡ \v 23 ኢዮራም ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ የነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኝ የለምን? \v 24 ኢዮራም ሞተ፤ በዳዊት ከተማም በሚገኘው በአባቶቹ መካነ መቃብር ተቀበረ:: ከዚያም አካዝያስ በእርሱ ፈንታ ተተክቶ ነገሠ፡፡

1
08/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮራም በነገሠ በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት የኢዮራም ልጅ አካዝያስ የይሁዳ ንጉሥ ሆነ፡፡ \v 26 አካዝያስ በነገሠ ጊዜ የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነበረ፡፡ እርሱም በኢየሩሳሌም አንድ ዓመት ገዛ፡፡ እናቱ ጎቶልያ ተብላ የምትጥራው የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች፡፡ \v 27 አካዝያስ የንጉሥ አክዓብን መንገድ ተከተለ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ አደረገ፡፡ ምክንያቱም አካዝያስ የንጉሥ አከዓብን ልጅ ስለሚያገባ ነበር፡፡

1
08/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 አካዝያስም ከንጉሥ አከዓብ ልጅ ከኢዮራም ጋር ሆኖ ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጋር ለመዋጋት ወደ ራሞት ገለዓድ ዘመተ፡፡ ሶርያውያንም ኢዮራምን አቆሰሉት፡፡ \v 29 ኢዮራምም ከሶሪያ ንጉሥ አዛሄል ጋር በሬማት በተደረገው ጦርነት የደረሰበትን ቁስሉን ለመታከም ወደ ኢይዝራኤል ከተማ ተመለሰ፡፡ ስለዚህ የኢዮራም ልጅ አካዝያስ የይሁዳ ንጉሥ የአከዓብ ልጅ ኢዮራም ስለደረሰበት ጉዳት ለመጠየቅ ወደ ኢይዝራኤል ከተማ ሄደ፡፡

1
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 9 \v 1 ነቢዩ ኤልሳዕም ከነቢያት ልጆች አንዱን ጠርቶ እንዲህ አለ፡- ‹‹በገለዓድ ወደምትገኘው ወደ ሬማት ለመሄድ ተዘጋጅ፤ ይህንንም የዘይት ማሰሮ ያዝ፡፡ \v 2 እዚያም በደረስህ ጊዜ የኢዮሳፍጥ ልጅ የናሜሲ ልጅ የሆነውን ኢዩን ፈልግ፤ እርሱንም ከጓደኞቹ በመለየት ወደ ውስጥ አስገባው፡፡ \v 3 ይህን የወይራ ዘይት በራሱ ላይ አፍስስበትና እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹አንተ በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንድትሆን ቀብቼሃለሁ›› ብለህ ንገረው አለው፡፡

View File

@ -142,7 +142,11 @@
"08-16",
"08-18",
"08-20",
"08-22",
"08-25",
"08-28",
"09-title",
"09-01",
"10-title",
"11-title",
"12-title",