Tue Jun 26 2018 11:20:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 11:20:22 +03:00
parent 1ab211bcb9
commit ea41f13b25
8 changed files with 14 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
19 ጥቂት ሰዎች ከኢያሪኮ ወደ ኤልሳዕ መጥተው ‹‹ጌታችን አንተ እንደምታውቀው ይህች ምድር መልካም ናት፤ ውሃው ግን መጥፎ በመሆኑ ምድሪቱ ምርት አትሰጥም፤ ስለሁኔታው እንለምንሃለን›› አሉት፡፡ 20 ኤልሳዕም ‹‹በአዲስ ሳህን ውስጥ ጨው ጨምራችሁ አምጡልኝ›› ብሎ አዘዘ፡፡ እነርሱም እንዳዘዛቸው አድርገው አመጡለት፡፡
\v 19 ጥቂት ሰዎች ከኢያሪኮ ወደ ኤልሳዕ መጥተው ‹‹ጌታችን አንተ እንደምታውቀው ይህች ምድር መልካም ናት፤ ውሃው ግን መጥፎ በመሆኑ ምድሪቱ ምርት አትሰጥም፤ ስለሁኔታው እንለምንሃለን›› አሉት፡፡ \v 20 ኤልሳዕም ‹‹በአዲስ ሳህን ውስጥ ጨው ጨምራችሁ አምጡልኝ›› ብሎ አዘዘ፡፡ እነርሱም እንዳዘዛቸው አድርገው አመጡለት፡፡

1
02/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 እርሱም ወደ ምንጩ ሄዶ በውሃ ውስጥ ጨው በመጨመር ‹‹እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው ‹እኔ ይህን ውሃ በመፈወስ ንፁህ እንዲሆን አደርጋለሁ፤ ከዚህም በኋላ ዳግመኛ የሞትና የምርት መጨንገፍ ምክንያት አይሆንም› ሲል ተናገረ፡፡ \v 22 ከዚያም ጊዜ ጀምሮ ኤልሳዕ በተናገረው መሠረት ውሃው እስከ ዛሬ ድረስ ንጹሕ ሆነ፡፡

1
02/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 ኤልሳዕም ወደ ቤቴል ለመሄድ ከኢያሪኮ ተነሣ፡፡ በመንገድ ሳለ ከከተማይቱ በርከት ያሉ ልጆች ወጥተው ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ አንተ ራሰ መላጣ! ራሰ መላጣ! ከዚህ ውጣ እያሉ ጮኹበት፡፡ \v 24 ኤልሳዕም መለስ ብሎ ዙሪያውን በመቃኘት አትኩሮ ተመለከታቸውና በእግዚአብሔር ስም ረገማቸው፤ በዚህም ጊዜ ሁለት እንስት ድቦች ከጫካ ወጥተው ከእነዚያ ልጆች መካከል አርባ ሁለቱን ሰባብረው ጣሉአቸው፡፡ \v 25 ኤልሳዕም ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ወጣ፤ ዘግየት ብሎ ግን ወደ ሰማርያ ተመለሰ፡፡

1
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 3 \v 1 የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ በነገሠ በአሥራ ስምንተኛው ዓመት የአክዓብ ልጅ ኢዮራም በእስራኤል ላይ በሰማርያ ነገሠ፤ እርሱም ዐሥራ ሁለት ዓመት ገዛ፡፡ \v 2 እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠራ፡፡ ነገር ግን እንደ አባቱና እናቱ አልነበረም፤ ምክንያቱም በዓል ተብሎ የሚጠራውን አባቱ አሠርቶት የነበረውን በዕድ አምላክ ምስል አስወገደ፡፡ \v 3 ይህም ሆኖ ከእርሱ በፊት እስራኤል ወደ ኃጢአት የመራው የናባጥ ልጅ የንጉሥ ኢዮርብዓምን አምልኮ ተከተለ እንጂ አላስወገደውም፡፡

1
03/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 የሞአብ ንጉሥ ሞሳ በግ አርቢ ነበር፤ በየዓመቱም አንድ መቶ ሺህ ጠቦት የአንድ መቶ ሺህ በጎች ጠጉር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር፤ \v 5 ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አካዓብ በሞተ ጊዜ የሞአብ ንጉሥ ሞሳ በእስራኤል ላይ ዐመፀ፡፡ \v 6 በዚያን ጊዜ ንጉሥ ኢዮራም ወዲያውኑ ከሰማርያ ወጥቶ ወታደርቹን ሁሉ በአንድነት ሰበሰበ፤

1
03/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ኢዮሣፍጥም የሞአብ ንጉሥ በእኔ ላይ አምፆብኛል፤ በእርሱ ላይ በማደርገው ጦርነት ከእኔ ጋር ትተባበራለህን? የሚል መልእክት ላከ፡፡ ንጉሥ ኢሣፍጥም አዎን እተባበርሃለሁ፤ እኔን እንደ ራስህ፣ ሠራዊቴን እንደ ሠራዊትህ፣፣ ፈረሶቼንም እንደ ፈረሶችህ መቁጠር ትችላለህ ሲል መለሰለት፡፡ \v 8 እርሱም ልናጠቃ የምንችለው በየትኛው መንገድ ነው? ሲል ጠየቀው፡፡ ንጉሥ ኢዮራምም በኤዶም በረሓ የሚገኘውን ዙሪያ መንገድ ይዘን እንጓዛለን ሲል መለሰለት፡፡

1
03/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ስለዚህም ንጉሥ ኢዮራም፣ እንዲሁም የይሁዳና የኤዶም ነገሥታት ለዘመቻ ወጡ፤ ከሰባት ቀን ጉዞም በኋላ ውሃ አለቀባቸው፤ ለሠራዊቱም ሆነ ለጭነት እንስሶቻቸው ምንም ውሃ አልነበረም፡፡ \v 10 የእስራኤል ንጉሥ ይህ ምንድን ነው? እግዚአብሔር ሦስታችንንም ነገሥታት ለሞአብ ንጉሥ አሳልፎ ሊሰጠን ነውን? ወዮልን ሲል ጮኸ፡፡

View File

@ -57,7 +57,14 @@
"02-13",
"02-15",
"02-17",
"02-19",
"02-21",
"02-23",
"03-title",
"03-01",
"03-04",
"03-07",
"03-09",
"04-title",
"05-title",
"06-title",