Tue Jun 26 2018 13:35:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 13:35:30 +03:00
parent b7751bca2b
commit a5e8379879
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
25/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 ዮርማሮዴቅ በነገሠበት ዓመት የይሁዳን ንጉሥ ዮአኪንን ከእስራት በመፍታት ምሕረት አደረገለት፤ ይህም የሆነው ዮአኪን ተማርኮ በሄደ በሠላሳ ሰባት ዓመቱ፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር በሃያ ሰባተኛው ቀን ነበር፡፡

1
25/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 ዮርማሮዴቅ ለዮአኪን መልካም ነገር አደረገለት፤ እንደ እርሱ ተማርከው በባቢሎን በስደት ከሚኖሩ ነገሥታት ሁሉ የላቀ የክብር ማዕረግ ሰጠው፡፡ \v 29 ስለዚህም ዮአኪን በእስር ቤት የነበረውን ልብስ ለውጦ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ ከንጉሡ ማዕድ እንዲመገብ ተፈቀደለት፡፡ \v 30 እርሱም በኖረበት ዘመን ሁሉ በየቀኑ ለማናቸውም ለሚያስፈልገው ነገር ያውለው ዘንድ የዘወትር ቀለብ ይሰጠው ነበር፡፡

View File

@ -368,6 +368,8 @@
"25-18",
"25-20",
"25-22",
"25-25"
"25-25",
"25-27",
"25-28"
]
}