Tue Jun 26 2018 11:30:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 11:30:22 +03:00
parent 3a1b229dd2
commit 9dde82814a
8 changed files with 13 additions and 0 deletions

1
04/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 ከዚያም፣ ኤልሳዕ ተነሥቶ በክፍሉ ውስጥ ወዲያና ወዲህ ይመላለስ ጀመር፤ እንደገናም ተመለሰና በመዘርጋት በልጁ ላይ ተጋደመ፡፡ ልጁም ሰባት ጊዜ ካስነጠሰው በኋላ ዐይኖቹን ከፈተ፡፡ \v 36 ስለዚህ ኤልሳዕ ግያዝን ጠርቶ እንዲህ አለ፣ ሱነማይቱን ጥራት አለው፡፡ እርሱም ጠራት፣ እርስዋም በመጣች ጊዜ ኤልሳዕ ልጅሽ ይኸውልሽ አንሽው አላት፡፡ \v 37 እርስዋ ወደ መሬት ለጥ ብላ በኤልሳዕ ጫማ ላይ በመውደቅ እጅ ነሣች፤ ከዚያም በኋላ ልጅዋን ይዛ ሄደች፡፡

1
04/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 ከዚያም ኤልሳዕ ወደ ጌልጌላ መጣ፡፡ በአገሪቱ ራብ በነበረበት ጊዜ የነቢያት ልጆች በፊቱ ተቀምጠው ነበር፡፡ እርሱም አገልጋዩን እንዲህ አለው፡- ትልቅ ድስት ጥደህ ለነቢያቱ ልጆች ወጥ ሥራላቸው አለው፡፡ \v 39 ከነቢያቱም አንዱ ቅጠላ ቅጠል ለመልቀም ወደ ሜዳ ሄደ፡፡ እርሱም በጫካ ውስጥ የበቀለ የቅል ሐረግ አገኘ፤ መሸከም የሚችለውን ያህል በርከት ያለ ቅል ቆርጦ አመጣ፡፡ እርሱም ከተፈውና ወጡ ውስጥ ጨመረው፤ ነገር ግን ምን እንደሆነ ዐላወቁም፡፡

1
04/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 እነርሱም ወጡን ለሰዎቹ እንዲመገቡት አወጡ፡፡ በኋላም እየበሉ ሳለ ጮኸው፣ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፣ በድስቱ ውስጥ ሞት አለ! አሉት፤ ስለዚህም ሊበሉት አልቻሉም፡፡ \v 41 ነገር ግን ኤልሳዕ እንዲህ አለ፡- ጥቂት ዱቄት አምጡልኝ፡፡ ያመጡትን ዱቄት በድስቱ ውስጥ ጨምሮ እንዲህ አለ፡- ለሰዎች እንዲበሉ ወጡን አውጡ፡፡ ከዚያ በወጡ ውስጥ የሚጎዳ ነገር አልተገኘም፡፡

1
04/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 በዓል ሻሊሻ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ አንድ ሰው ወደ እግዚአብሔር ሰው መጥቶ በመከር ጊዜ በመጀመሪያ ከተወቃው ሃያ የገብስ የዳቦ ሙልሙሎችና አዲስ የተቆረጠ እሸት በከረጢቱ አመጣለት፡፡ እርሱም ይህን እንዲበሉ ለነቢያት ልጆች ስጡአቸው አለ፡፡ \v 43 አገልጋዩም እንዲህ አለ፡- በመቶ ሰዎች ፊት ይህን ምን ብዬ ማቅረብ አለብኝ? ነገር ግን ኤልሳዕ አለ፡- እንዲበሉ ለሰዎቹ ስጣቸው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ይበላሉ ያተርፉማል፡፡ \v 44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፣ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላ የተረፈ ምግብ ነበር፡፡

1
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 5 \v 1 የሶርያ ጦር አዛዥ የነበረው ንዕማን በሶርያ ንጉሥ ዘንድ ታላቅና የተከበረ ነበር፤ ምክንያቱም በእርሱ አማካይነት እግዚአብሔር ለሶርያ ሠራዊት ድልን አጎናጽፎ ነበር፡፡ እርሱም ደግሞ ጠንከራና ብርቱ ሰው ነበር፤ ነገር ግን ለምጻም ነበር፡፡ \v 2 ሶርያውያን በእስራኤላውያን ላይ ወረራ በፈጸሙበት ጊዜ አንዲት ትንሽ እስራኤላዊት ልጃገረድ ማርከው ወስደው ነበር፤ እርስዋም ለንዕማን ሚስት ሠራተኛ ሆና ታገለግል ነበር፡፡

1
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ልጃገረዲቱም እመቤትዋን እንዲህ አለቻት፡- ‹‹ጌታዬ በሰማርያ ወደሚገኘው ነቢይ ቢሄድ እወዳለሁ! እርሱም ጌታዬን ከዚህ ለምጽ ሊያነፃው ይችላል! አለቻት፡፡ \v 4 ንዕማንም ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ንጉሡ ቀርቦ ልጃገረዲቱ ያለችውን ሁሉ ነገረው፡፡

1
05/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ስለዚህ የሶርያ ንጉሥ እንዲህ አለ፣ ‹‹ለእስራኤል ንጉሥ ደብዳቤ እልካለሁ፤ አሁን አንተ ሂድ›› ብሎ ፈቀደለት፡፡ ንዕማንም ዐሥር መክሊት ብር፣ ስድስት ሺህ መሐለቅ ወርቅና ዐሥር መለወጫ ልብስ አስጭኖ፣ ጉዞውን ቀጠለ፡፡ \v 6 እርሱም ለእስራኤል ንጉሥ የተጻፈለትን ደብዳቤ ወሰደ፣ ደብዳቤውም እንዲህ ይላል፡- ‹‹ይህ ደብዳቤ የኔ አገልጋይ ስለሆነው ስለ ንዕማን ጉዳይ የሚገልጥ ነው፤ ከለምጹም እንድትፈውሰው ወደ አንተ ልኬዋለሁ›› የሚል ነበር፡፡

View File

@ -90,7 +90,13 @@
"04-28",
"04-30",
"04-32",
"04-35",
"04-38",
"04-40",
"04-42",
"05-title",
"05-01",
"05-03",
"06-title",
"07-title",
"08-title",