Tue Jun 26 2018 12:53:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 12:53:46 +03:00
parent 1c49fd3a89
commit 57539bab23
6 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
21/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ከዚህም በተጨማሪ ምናሴ የይሁዳን ሕዝብ ወደ ጣዖት አምልኮና እግዚአብሔርን ወደሚያሳዝን ኃጢአት ከመምራት አልፎ፣ ንጹሓን የሆኑትን ብዙ ሰዎችን በመፍጀት የኢየሩሳሌምን መንገዶች በደም እንዲጥለቀለቁ አድርጎአል፡፡ \v 17 ምናሴ ያደረገው ሌላው ነገርና የፈጸመው ኃጢአት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሓፍ ተመዝቦ ይገኛል፡፡ \v 18 ምናሴም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በቤተ መንግሥቱ ግቢ ‹‹የዖዛ አትክልት ስፍራ›› ተብሎ በሚጠራው ቦታ ተቀበረ፡፡ በእርሱም ፈንታ ተተክቶ ልጁ አሞን ነገሠ፡፡

1
21/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 አሞን በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሃያ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ሁለት ዓመት ገዛ፡፡ እናቱም ሜሶላም ተብላ የምትጠራ የዮጥባ ከተማ ተወላጅ የሐሩስ ልጅ ነበረች፡፡ \v 20 አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ፡፡

1
21/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 የአባቱንም መጥፎ አርአያነት ሁሉ ተከተለ፤ አባቱ ይሰግድላቸውና ያመልካቸው የነበሩትንም ጣዖቶች ሁሉ አመለከ፡፡ \v 22 የቀድሞ አባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርንም ተወ፤ እግዚአብሔርንም አልተከተለም፡፡ \v 23 አገልጋዮቹ ባለሥልጣኖችም በአሞን ላይ አድመው በራሱ ቤት ውስጥ ገደሉት፡፡

1
21/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 የይሁዳም ሕዝብ የአሞንን ገዳዮች ደምስሰው ልጁን ኢዮስያስን አነገሡ፡፡ \v 25 አሞን ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ \v 26 አሞን ‹‹የዖዛ አትክልት ስፍራ›› ተብሎ በሚጠራው መካነ መቃብር ተቀበረ፡፡ በእርሱም ፈንታ ተተክቶ ልጁ ኢዮስያስ ነገሠ፡፡

1
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 22 \v 1 ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ገና ስምንት ዓመት ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ፡፡ እናቱም ይዲዳ ተብላ የምትጠራ የባሱሮት ከተማ ተወላጅ የሆነው የአዳያ ልጅ ነበረች፡፡ \v 2 ኢዮስያስ የቀድሞ አባቱን የዳዊትን መልካም ምሳሌነት በመከተል በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነገር አደረገ፡፡ ወደ ግራም ቀኝም አላለም፡፡

View File

@ -316,7 +316,12 @@
"21-07",
"21-10",
"21-13",
"21-16",
"21-19",
"21-21",
"21-24",
"22-title",
"22-01",
"23-title",
"24-title",
"25-title"