Tue Jun 26 2018 12:49:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 12:49:46 +03:00
parent 0f62c8cc19
commit 52c728219a
7 changed files with 11 additions and 0 deletions

1
20/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 ንጉሥ ሕዝቅያስም ኢሳይያስን ‹‹እግዚአብሔር እንደሚፈውሰኝና ከሦስት ቀን በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ መሄድ እንደምችል በምን ምልክት ዐውቃለሁ? ሲል ጠየቀው፡፡ \v 9 ኢሳይያስም ‹‹እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል የሚፈጽም ስለ መሆኑ ራሱ ምልክት ይሰጥሃል፤ እንግዲህ አሁን የምትመርጠው ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት እንዲሄድ ነው? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ? ሲል ጠየቀው፡፡

1
20/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ሕዝቅያስም ‹‹ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት እንዲሄድ ማድረግ ይቀላል፤ ስለዚህ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ አድርግልኝ›› አለው፡፡ \v 11 ኢሳይያስም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ንጉሥ አካዝ ባሠራው ደረጃ ላይ ያረፈው ጥላ ዐሥር ደረጃ ላይ ያረፈው ጥላ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ፡፡

1
20/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 በዚያኑ ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የባላዳን ልጅ መሮዳክ ባላዳን፣ ንጉሥ ሕዝቅያስ መታመሙን ሰምቶ ከገጸ በረከት ጋር ደብዳቤ ላከለት፡፡ \v 13 ሕዝቅያስ መልእክተኞቹን በደስታ ተቀበላቸው፤ በቤተ መንግሥቱም የዕቃ ግምጃ ቤት ያለውን ሀብት በሙሉ፣ ብሩንና ወርቁን፣ ቅመማ ቅመሙንና ሽቶውን፣ የጦር መሣሪያውንም ሁሉ አሳያቸው፤ በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤትም ሆነ በመንግሥቱ በማንኛውም ስፍራ ካለው ሀብት ሁሉ ያላሳያቸው አንድም አልነበረም፡፡

1
20/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 በዚያን ጊዜ ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ሄዶ፣ ‹‹እነዚህ ሰዎች ከወዴት መጡ? ምንስ ነገሩህ? ብሎ ጠየቀው፡፡ ሕዝቅያስም ‹‹እነርሱ የመጡት ባቢሎን ከሚባል ከሩቅ አገር ነው›› ሲል መለሰለት፡፡ \v 15 ኢሳይያስም ‹‹በቤተ መንግሥቱ ምን አዩ›› ሲል ጠየቀው፡፡ ሕዝቅያስም ‹‹ሁሉን ነገር አይተዋል፤ በግምጃ ቤቱ ካለው ሀብት ሁሉ ለእነርሱ ያላሳየኋቸው አንድም ነገር የለም›› አለ፡፡

1
20/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፡- ‹‹ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፣ \v 17 ‹የቀድሞ አባቶችህ እስከዚህች ቀን ድረስ ያከማቹት፣ በቤተ መንግሥትህ ያለው ሀብት ሁሉ ተጠራርጎ ወደ ባቢሎን የሚወሰድበት ጊዜ ይመጣል፤ ምንም ነገር አይቀርም። \v 18 ከዘሮችህም አንዳንዶቹ ወደ ባቢሎን ተማርከው በመሄድ በባቢሎን ቤተ መንግሥት ጃንደረቦች ሆነው እንዲያገለግሉ ይደረጋል፡፡››

1
20/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 ንጉሥ ሕዝቅያስም በተለይ በእርሱ ዘመን በሰላም የመኖር ዋስትና እንዳለው ስለ ተረዳ ‹‹ከእግዚአብሔር ተልከህ የተናገርከኝ ቃል መልካም ነው›› ሲል መለሰ፡፡ \v 20 ንጉሥ ሕዝቅያስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ የጀግንነት ሥራው ጭምር፣ እንዲሁም የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ እንዴት እንደ ሠራና ወደ ከተማይቱ ውሃ ለማምጣት ያስቆፈረው የመሬት ውስጥ ቦይ አሠራር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ \v 21 ሕዝቅያስም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በእርሱም ፈንታ ተተክቶ ልጁ ምናሴ ነገሠ፡፡

View File

@ -304,6 +304,11 @@
"20-01",
"20-04",
"20-06",
"20-08",
"20-10",
"20-12",
"20-14",
"20-16",
"21-title",
"22-title",
"23-title",