Tue Jun 26 2018 12:10:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 12:10:22 +03:00
parent 92585b069f
commit 51b8577a53
5 changed files with 8 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ነቢዩ ኤልሳዕ በብርቱ ደዌ ታሞ ነበር፤ ተኝቶም ሊሞት በሚያጣጥርበት ጊዜ የእስራኤል ንጉሥ ዮአስ ሊጠይቀው ሄዶ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ ‹‹አባቴ ሆይ! አባቴ ሆይ! አንተ እኮ የእስራኤል ሕዝብ ኀይላቸውና ጋሻ መከታቸው ነህ! እያለ አለቀሰለት፡፡-\v 15 ኤልሳዕም ንጉሡን ‹‹አንድ ቀስትና ፍላጻዎች ውሰድ›› ሲል አዘዘው፤ ዮአስም እንደታዘዘው አደረገ ኤልሳዕም ‹‹ፍላጻዎቹን ለማስፈንጠር ተዘጋጅ›› አለው፤ ንጉሡም እንደታዘዘው አደረገ፤ ኤልሳዕም እጆቹን በንጉሡ እጆች ላይ አኖረ፡፡
\v 14 ነቢዩ ኤልሳዕ በብርቱ ደዌ ታሞ ነበር፤ ተኝቶም ሊሞት በሚያጣጥርበት ጊዜ የእስራኤል ንጉሥ ዮአስ ሊጠይቀው ሄዶ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ ‹‹አባቴ ሆይ! አባቴ ሆይ! አንተ እኮ የእስራኤል ሕዝብ ኀይላቸውና ጋሻ መከታቸው ነህ! እያለ አለቀሰለት፡፡ \v 15 ኤልሳዕም ንጉሡን ‹‹አንድ ቀስትና ፍላጻዎች ውሰድ›› ሲል አዘዘው፤ ዮአስም እንደታዘዘው አደረገ ኤልሳዕም \v 16 ለማስፈንጠር ተዘጋጅ›› አለው፤ ንጉሡም እንደታዘዘው አደረገ፤ ኤልሳዕም እጆቹን በንጉሡ እጆች ላይ አኖረ፡፡

1
13/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 ኤልሳዕ ‹‹የምሥራቁን መስኮት ክፈት›› አለ፤ ንጉሡም ከፈተው፤ ኤልሳዕም ‹‹ፍላጻውን አስፈንጥር! አለው፤ ንጉሡም ፍላጻውን እንዳስፈነጠረ ወዲያውኑ ኤልሳዕ፣ ‹‹ፍላጻ ነህ፤ በአንተም አማካይነት እግዚአብሔር ሶርያውያንን ድል ያደርጋል፤ ሶርያውያንን ድል እስክትነሣቸው ድረስ በአፌቅ ከተማ ትወጋቸዋለህ፡፡›› \v 18 ከዚህም በኋላ ኤልሳዕ ንጉሡን ‹‹ሌሎቹንም ፍላጻዎች አንሥተህ በእነርሱ ምድርን ምታ! አለው፡፡ ንጉሡም ምድርን ሦስት ጊዜ መትቶ አቆመ፡፡ \v 19 ይህም ኤልሳዕን አስቆጣው፤ ስለዚህም ንጉሡን ‹‹አምስት ወይም ስድስት ጊዜ መተህ ቢሆን ኖሮ በሶርያውያን ላይ ፍጹም ድልን ትቀዳጅ ነበር፤ አሁን ግን ሦስት ጊዜ ብቻ ድል ትነሣቸዋለህ›› አለው፡፡

1
13/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 ኤልሳዕም ሞተ፤ ተቀበረም፡፡ ከሞአብ የመጡ አደጋ ጣዮች በየዓመቱ የእስራኤልን ምድር ይወጉ ነበር፡፡ \v 21 አንድ ጊዜ የአንድ ሰው ሥርዓተ ቀብር በሚፈጸምበት ሰዓት በእነዚያ አደጋ ጣዮች መካከል አንድ ቡድን ሲመጣ ስለታየ የሚቀበረውን ሬሳ ወደ ኤልሳዕ መቃብር ውስጥ በችኮላ በመወርወር ጥለውት ሸሹ፤ ያም ሬሳ ከኤልሳዕ አስክሬን ጋር በተገናኘበት ቅጽበት ወዲያውኑ ከሞት ተነሥቶ ቆመ፡፡

1
13/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ኢዮአካዝ በነገሠበት ዘመን ሁሉ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል እስራኤላውያንን በመውረር ያስጨንቃቸው ነበር፤ \v 23 እግዚአብሔር ግን በቸርነቱ ምሕረትን በማድረግ ረዳቸው እንጂ እንዲደመሰሱ አልፈቀደም፤ ይህንን ያደረገበት ምክንያት ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የሰጠውን ቃል ኪዳን በማሰብ ሕዝቡን ስላልረሳው ነው፡፡ \v 24 የሶርያ ንጉሥ አዛሄል በሞተ ጊዜ፣ በእርሱ ፈንታ ተተክቶ ልጁ ቤን ሀዳድ ነገሠ፡፡ \v 25 ከዚህም በኋላ የእስራኤል ንጉሥ ዮአስ ቤን ሀዳድን ሦስት ጊዜ ድል ነሥቶ በኢዮአካዝ ዘመነ መንግሥት ቤን ሀዳድ ይዞአቸው የነበሩትን ከተሞች አስመለሰ፡፡

View File

@ -205,6 +205,10 @@
"13-08",
"13-10",
"13-12",
"13-14",
"13-17",
"13-20",
"13-22",
"14-title",
"15-title",
"16-title",