Tue Jun 26 2018 11:58:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 11:58:22 +03:00
parent b3fe6ffa91
commit 4c4282dcce
4 changed files with 6 additions and 0 deletions

1
10/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 ነገር ግን ኢዩ እስራኤልን ወደ ኃጢአት የመራውን የናባጥ ልጅ የንጉሥ ኢዮርብዓምን፣ በቤተልና በዳን፣ የወርቅ ጥጃ የጣዖት ማምለኪያ ምስል ያቆመበትን የኃጢአት መንገድ አልተከተልም፡፡ \v 30 ስለዚህም እግዚአብሔር ኢዩን፡- በአክዓብ ትውልድ ሁሉ ላይ ልታደርግ የሚገባህን በዐይኖቼ ፊት ትክክል የሆነውን ፈጽመሃል፤ ከዚህም የተነሣ የአንተ ትውልድ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ላይ እንደሚነግሡ የተስፋ ቃል እስጥሃለሁ አለው፡፡ \v 31 ኢዩ ግን ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ሕግ በፍጹም ልቡ ታዛዥ ሆኖ አልተገኘም፤ እርሱም እስራኤልን ወደ ኃጢአት ከመራበት ከኢዮርብዓም ኃጢአት አልተመለሰም፡፡

1
10/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 በዚያም ዘመን እግዚብሔር የእስራኤልን ግዛት እንዲቀነስ አደረገ፤ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል እስራኤልን ድል ነሥቶ የእስራኤልን ግዛት ድንበሮች ያዘ፡፡ \v 33 እርሱም የያዘው ግዛት ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ በስተ ደቡብ በኩል ከአርኖን ወንዝ በላይ እስከምትገኘው እስከ አሮዔር ከተማ የሚደርስ ሲሆን ይህም የጋድ የቶቤልና በምሥራቅ የሚገኘው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ይኖሩባቸው የነበሩትን ሸለቆ የገለዓድንና የባሳንን ግዛቶች ያጠቃልላል፡፡

1
10/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 ኢዩ ያደረገው ሌላው ነገርና የጀግንነት ሥራውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኝ የለምን? \v 35 ከዚህም በኋላ ኢዩ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በሰማርያም ተቀበረ፡፡ በእርሱም ፈንታ ተተክቶ ልጁ ኢዮአካዝ ነገሠ፡፡ \v 36 ኢዩም በሰማርያ እስራኤልን ለሃያ ስምንት ዓመት ገዛ፡፡

View File

@ -174,6 +174,9 @@
"10-21",
"10-23",
"10-25",
"10-29",
"10-32",
"10-34",
"11-title",
"12-title",
"13-title",