Tue Jun 26 2018 11:34:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0f1084c3d2
commit
323a88e181
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 20 እርሱም ጥቂት ራቅ ብሎ እንደ ሄደ፣ የኤልሳዕ አገልጋይ ግያዝ ለራሱ እንዲህ አለ፡- ‹‹ጌታዬ ሶሪያዊው ንዕማን ካመጣው ስጦታ ሳይቀበል አሰናብቶታል፡፡ በሕያው እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፣ ተከትዬው ሄጄ ከእርሱ አንድ ነገር ማግኘት አለብኝ›› ሲል በልቡ አሰበ፡፡ \v 21 ስለዚህም ግያዝ ንዕማንን ከኋላው ተከተለው፡፡ ንዕማንም መለስ ብሎ አንድ ሰው እየሮጠ ሲከተለው ባየ ጊዜ እርሱን ለመገናኘት ከሠረገላው ወርዶ እንዲህ አለ፡- ‹‹ሁሉ ነገር ሰላም ነው?›› 22 ግያዝም፡- ‹‹ሁሉ ነገር መልካም ነው፡፡ ጌታዬ በኮረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖሩ ሁለት ወጣት የነቢያት ልጆች ድንገት መጡብኝ፤ አንድ መክሊት ብርና ሁለት መቀየሪያ ልብሶች ላክልኝ ብሎ ልኮኛል›› ሲል መለሰለት፡፡
|
||||
\v 20 እርሱም ጥቂት ራቅ ብሎ እንደ ሄደ፣ የኤልሳዕ አገልጋይ ግያዝ ለራሱ እንዲህ አለ፡- ‹‹ጌታዬ ሶሪያዊው ንዕማን ካመጣው ስጦታ ሳይቀበል አሰናብቶታል፡፡ በሕያው እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፣ ተከትዬው ሄጄ ከእርሱ አንድ ነገር ማግኘት አለብኝ›› ሲል በልቡ አሰበ፡፡ \v 21 ስለዚህም ግያዝ ንዕማንን ከኋላው ተከተለው፡፡ ንዕማንም መለስ ብሎ አንድ ሰው እየሮጠ ሲከተለው ባየ ጊዜ እርሱን ለመገናኘት ከሠረገላው ወርዶ እንዲህ አለ፡- ‹‹ሁሉ ነገር ሰላም ነው?›› \v 22 ግያዝም፡- ‹‹ሁሉ ነገር መልካም ነው፡፡ ጌታዬ በኮረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖሩ ሁለት ወጣት የነቢያት ልጆች ድንገት መጡብኝ፤ አንድ መክሊት ብርና ሁለት መቀየሪያ ልብሶች ላክልኝ ብሎ ልኮኛል›› ሲል መለሰለት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 23 ንዕማንም፡- ‹‹እባክህ ሁለት መክሊት ብር ለመስጠት በጣም ደስተኛ ነኝ›› ሲል መለሰለት፡፡ ብሩን በሁለት ከረጢት ሞልቶ ከሁለት መለወጫ ልብሶች ጋር በሁለት አገልጋዮች አስይዞ ከግያዝ ፊት እንዲሄዱ አደረገ፡፡ \v 24 ግያዝም ወደ ኮረብታው በደረሰ ጊዜ፣ ግያዝ ሁለቱን ከረጢት ብር ከእጃቸው ወስዶ ወደ ቤት አስገባ፡፡ እነርሱንም አሰናብቶአቸው ሄዱ፡፡ \v 25 ወደ ቤት ተመልሶ ገብቶ በጌታው በኤልሳዕ ፊት በቆመ ጊዜ ኤልሳዕ እንዲህ አለው፡- ‹‹ግያዝ ከወዴት መጣህ?›› እርሱም፡- ‹‹ጌታዬ፣ አገልጋይህ የትም አልሄድኩም›› ሲል መለሰ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 26 ኤልሳዕም ለግያዝ፡- ‹‹ሰውየው አንተን ለመገናኘት ከሠረገላው ሲወርድ እኔ በመንፈስ ከአንተ ጋር አልነበርኩምን? እነሆ አሁን ገንዘብና ልብስ፣ የወይራና የወይን ተክል ቦታ፣ በግና የቀንድ ከብት ወይም አገልጋዮችን ለመቀበል ጊዜው ነውን? \v 27 ስለዚህ እነሆ የንዕማን ለምጽ ወደ አንተና ዘሮችህ ለዘላለም ይተላለፋል›› አለው፡፡ ግያዝም ከፊቱ ወጥቶ ሄደ፣ ለምጹም እንደ በረዶ ነጭ ሆነ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 6 \v 1 የነቢያት ልጆችም ኤልሳዕን፡- ‹‹ከአንተ ጋር የምንኖርበት ስፍራ ከሁላችንም ጠባብ ነው አሉት፡፡ \v 2 ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ሄደን ዛፍ ቆርጠን የምንኖርበትን ቤት በዚያ እንድንሠራ ፍቀድልን!›› አሉት፡፡ ኤልሳዕም ‹‹መልካም ነው ቀጥሉ!›› በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 3 ከእነርሱም አንዱ ኤልሳዕን አብሮአቸው እንዲሄድ ጠየቀው፤ ኤልሳዕም እሄዳለሁ አላቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 እርሱም አብሮአቸው ሄደ፤ ወደ ዮርዳኖስም በደረሱ ጊዜ ዛፍ የመቁረጥ ተግባራቸውን ጀመሩ፡፡ \v 5 ነገር ግን አንዱ ዛፍ በመቁረጥ ላይ ሳለ መጥረቢያው ወድቆ ውሃው ውስጥ ጠለቀ፤ እርሱም ድምፁን ከፍ አድርጎ:- ‹‹ጌታዬ ሆይ! መጥረቢያው የተዋስኩት ነው፣ ምን አደርጋለሁ?›› ሲል ጮኸ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 የእግዚአብሔርም ሰው፡- ‹‹በየት በኩል ነው የወደቀው?›› ሲል ጠየቀው፡፡ ሰውየውም መጥረቢያው የወደቀበትን ስፍራ አሳየው፡፡ እርሱም አንድ እንጨት ቆርጦ ወደ ውሃው በጣለ ጊዜ መጥረቢያው ተንሳፈፈ:: \v 7 ኤልሳዕም፡- ‹‹ውሰደው›› አለው፡፡ ሰውየውም ጎንበስ ብሎ አነሣው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 8 እነሆ፣ የሶርያ ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ጦርነት ከፍቶ ነበር፡፡ እርሱም ከጦር አዛዦቹ ጋር ተማክሮ የሚሰፍሩበትን ቦታ መረጠ፡፡ \v 9 የእግዚአብሔርም ሰው:- ‹‹ሶርያውያን ደፈጣ አድርገው ስለሚጠብቁህ ከዚህ ወደዚያ ስፍራ አትቅረብ›› ብሎ ወደ እስራኤል ንጉሥ ላከ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 10 የእስራኤልም ንጉሥ ወታደሮቹ ወደሚኖሩበት፣ የእግዚአብሔር ሰው ወደተናገረበትና ወዳስጠነቀቀበት ስፍራ ላከ፡፡ ይህም ድርጊት ከአንድ ጊዜ ወይም ከሁለት ጊዜ በላይ ንጉሡ እዚያ ሲሄድ ከጥበቃ ጋር ነበር፡፡ \v 11 የሶርያ ንጉሥም፡- ‹‹ከእኛ መካከል ከእስራኤል ንጉሥ ጋር ግንኙነት ያለው ማን እንደሆነ አትነግሩኝምን?›› ሲል ጠየቃቸው፡፡
|
|
@ -104,7 +104,15 @@
|
|||
"05-13",
|
||||
"05-15",
|
||||
"05-17",
|
||||
"05-20",
|
||||
"05-23",
|
||||
"05-26",
|
||||
"06-title",
|
||||
"06-01",
|
||||
"06-04",
|
||||
"06-06",
|
||||
"06-08",
|
||||
"06-10",
|
||||
"07-title",
|
||||
"08-title",
|
||||
"09-title",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue