Tue Jun 26 2018 11:52:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 11:52:22 +03:00
parent 240d6db1d4
commit 0941bc3388
6 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
09/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 አካዝያስ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮራም በነገሠ በዐሥራ አንደኛው ዓመት ነበር፡፡

1
09/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 ኢዩም ወደ ኢይዝራኤል በደረሰ ጊዜ፣ ኤልዛቤል ይህን ሰምታ ዐይንዋን ተኳለች፤ ጠጉርዋንም ተሠርታ በመስኮት ትመለከት ነበር፡፡ \v 31 ኢዩም የቅጥሩን በር አልፎ ሲገባ ‹‹አንተ ዘምሪ! አንተ የጌታህ ገዳይ፣ እዚህ ደግሞ የመጣሃው በሰላም ነውን? አለችው፡፡ \v 32 ኢዩ ቀና ብሎ ወደ ላይ በመመልከት፡- ‹‹ከእኔ ጋር የሚተባበር ማን ነው? አለ፡፡ ቁጥራቸው ሁለት ወይም ሦስት የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣኖች በመስኮት ወደ እርሱ ተመለከቱ፡፡

1
09/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 ኢዩም ‹‹ኤልዛቤልን ወደ ታች ወርውሯት! አላቸው፡፡ እነርሱም አንሥተው በወረወሯት ጊዜ ደምዋ በግንቡና በፈረሶች ላይ ተረጨ ኢዩም ሬሳዋን በፈረስና ሠረገላው ረጋገጠ፡፡ \v 34 ኢዩም ወደ ቤተ መንግሥቱ ገብቶ ተመገበ፤ ጠጣም፡፡ ከዚያም ‹‹የንጉሥ ልጅ ነችና ያችን የተረገመች ሴት ቅበሩአት›› አለ፡፡

1
09/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 ሊቀብሩዋት የሄዱ ሰዎች ግን ከራስ ቅልዋ፣ ከእግሮችዋና ከእጆችዋ መዳፍ በቀር ምንም አላገኙም፡፡ \v 36 ይህንንም ለኢዩ በነገሩት ጊዜ ኢዩ እንዲህ አለ፤ ‹‹ይህ ሁሉ የተፈፀመው እግዚአብሔር በአገልጋዩ በቴስቢያዊው በኤልያስ አማካይነት አስቀድሞ በተናገረው መሠረት ነው፤ ይኸውም ‹የኤልዛቤልን ሬሳ በኢይዝራኤል ውሾች ይበሉታል፡፡ \v 37 ከሬሳውም የሚተርፈው እንደ ፍግ በዚያ ይበተናል፤ ስለዚህም ማንም እርሷነቷን ለየቶ በማወቅ፡- ይህች ኤልዛቤል ናት ሊል አይችልም፡፡››

1
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 10 \v 1 በዚህ ጊዜ የአክዓብ ሰባ ትውልድ በሰማርያ ይገኝ ነበር፡፡ ኢዩ ደብዳቤ ጽፎ አንዳንድ ቅጂ ለከተማዪቱ ገዢዎች፣ የአገር ሽማግሌዎችና የአክዓብ ትውልድ ጠባቂዎች ሁሉ ላከ፡፡ ደብዳቤውም እንዲህ ይላል፡- \v 2 ‹‹እናንተ ለንጉሡ ትውልድ፣ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች በእናንተ በእጃችሁ ለሚገኙ ሁሉ ኃላፊዎች ናችሁ፡፡ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፡- \v 3 ከንጉሡ ትውልድ የተሻለውን አንዱን መርጣችሁ በአባቱ ዙፋን አንግሡት፤ ለእርሱም ለሥርወ መንግሥቱ ተዋጉለት! የሚል ነበር፡፡

View File

@ -158,7 +158,12 @@
"09-23",
"09-25",
"09-27",
"09-29",
"09-30",
"09-33",
"09-35",
"10-title",
"10-01",
"11-title",
"12-title",
"13-title",