Fri Jul 22 2016 21:44:02 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-22 21:44:02 +12:00
parent f2703b3346
commit cc23d21eeb
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 ሽማግሌው ዮሀንስ በእውነት ለምወዳት እኔም ብቻ ሳልሆን እውነትን የሚያውቁ ሁሉ ለሚወዷት ለተመረጥች እመቤትና ልጆችዋ በውስጣችን ካለውና ለዘላለም ከእኛ ጋር ከሚሆነው እውነት የተነሳ ።በእውነትና በፍቅር ከእግዚአብሔር አብ ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ምህረትና ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን።
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 ሽማግሌው ዮሀንስ በእውነት ለምወዳት እኔም ብቻ ሳልሆን በውስጣችን ካለውና ለዘላለም ከእኛ ጋር ከሚሆነው እውነት የተነሳ እውነትን የሚያውቁ ሁሉ ለሚወዷት ለተመረጥች እመቤትና ለልጆችዋ ።በእውነትና በፍቅር ከእግዚአብሔር አብ ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ምህረትና ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን።

View File

@ -1 +1 @@
ከልጆችሽ መካከል ከአብ በተቀበልነው ትዕዛዝ መሠረት በእውነት ሲሄዱ በማግኘቴ እጅግ ሀሴት አደርጋለሁ። እንግዲህ እመቤትአሁን እርስ በእርሳችን እንዋደድ ብዬ አዲስ ትዕዛዝ እንደምሰጥ ሳይሆን ከመጀምሪያው በነበረው ትዕዛዝ እለምንሻለሁ። ይህም በትዕዛዛቱ መሰረት ልንጓዝበት የሚገባን ፍቅር ነው። ይህ ትዕዛዝ ከመጀመሪያው እንደሰማችሁት ልትራመዱበት የሚገባ ትዕዛዝ ነው።
\v 4 \v 5 \v 6 ከልጆችሽ መካከል ከአብ በተቀበልነው ትዕዛዝ መሠረት በእውነት ሲሄዱ በማግኘቴ እጅግ ሀሴት አደርጋለሁ። እንግዲህ እመቤት አሁን እርስ በእርሳችን እንዋደድ ብዬ አዲስ ትዕዛዝ እንደምሰጥ ሳይሆን ከመጀምሪያው በነበረው ትዕዛዝ እለምንሻለሁ። ይህም በትዕዛዛቱ መሰረት ልንጓዝበት የሚገባን ፍቅር ነው። ይህ ትዕዛዝ ከመጀመሪያው እንደሰማችሁት ልትራመዱበት የሚገባ ትዕዛዝ ነው።