Wed May 17 2017 14:13:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-17 14:13:02 +03:00
parent bba85dc6d8
commit 336dceb347
6 changed files with 11 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4አንዳንዶቻችሁ እግዚአብሔር ባስተማረን ዕውነት መሰረት እየኖራችሁ እንደሆነ ስላወቅሁ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ይህም ልክ አባታችን እንዳዘዘን ነው፡፡ 5እናም አሁን፣ የተወደዳችሁ አማኞች ሆይ፣ እርሱ እንዲናደርገው ያዘዘንን እንድትታዘዙ እለምናችኋለሁ፡፡ የምጽፍላችሁ ለዚህ ነው፡፡ እርሱ እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ያዘዘው አዲስ ትዛዝ አይደለም፤ይልቁንም እርስ በእርሳችን መዋደድ እንዳለብን ያወቅነው በመጀመሪያ በክርስቶስ ባመንን ጊዜ ነበር፡፡ \v 6 6እግዚአብሔርን መውደድና እርስ በእርሳችንም መዋደድ ማለት ይህ ነው፤ እግዚአብሔር እንድናደርገው ያዘዘንን ማድረግ አለብን፡፡ እርሱ እንድናደርገው ያዘዘን እርሱን እንድንወድና እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ነው፡፡
\v 4 አንዳንዶቻችሁ እግዚአብሔር ባስተማረን ዕውነት መሰረት እየኖራችሁ እንደሆነ ስላወቅሁ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ይህም ልክ አባታችን እንዳዘዘን ነው፡፡ \v 5 እናም አሁን፣ የተወደዳችሁ አማኞች ሆይ፣ እርሱ እንዲናደርገው ያዘዘንን እንድትታዘዙ እለምናችኋለሁ፡፡ የምጽፍላችሁ ለዚህ ነው፡፡ እርሱ እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ያዘዘው አዲስ ትዛዝ አይደለም፤ይልቁንም እርስ በእርሳችን መዋደድ እንዳለብን ያወቅነው በመጀመሪያ በክርስቶስ ባመንን ጊዜ ነበር፡፡ \v 6 እግዚአብሔርን መውደድና እርስ በእርሳችንም መዋደድ ማለት ይህ ነው፤ እግዚአብሔር እንድናደርገው ያዘዘንን ማድረግ አለብን፡፡ እርሱ እንድናደርገው ያዘዘን እርሱን እንድንወድና እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ነው፡፡

1
01/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ሌሎችን የሚያታልሉ ብዙ ሰዎች ከእናንተ ጉባኤ ተለይተው ወጥተዋል እናም ከእናንተ አካባቢ ወጥተው ወደ ሌሎች ሄደዋል፡፡ እነርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው እንደሆነ የማይቀበሉ ናቸው፡፡ ሌሎችን የሚያታልሉና ክርስቶስን የሚቃወሙ ናቸው፡፡ \v 8 ስለዚህ እነዚያ አስተማሪዎች እንዳያታልሏችሁ ተጠንቀቁ! እንዲታልሏችሁ ከተዋችኋቸው፣ እኛ ከእናንተ ጋር ሽልማት ለማግኘት ስንሰራ የነበርንበትን ታጣላችሁ፣ ደግሞም ከእግዚአብሔር ጋር ዘለዓለማዊ ህብረት በማድረግ የምትቀበሉትን የተሟላ ሽልማት አትቀበሉም!

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ክርስቶስ ያስተማረውን የሚለውጡና እርሱ ያስተማረውን በማመን የማይቀጥሉ ከእግዚአብሔር ጋር ህይወት የላቸውም፡፡ ነገር ግን ክርስቶስ ያስተማረውን በማመን የሚቀጥሉ ከአባታችን ከእግዚአብሔር አብ ጋር እና ከልጁም ጋር ህብረት አላቸው፡፡ \v 10 ስለዚህ ክርስቶስ ካስተማረው የተለየ ነገር የሚያስተምር ማንም ወደ እናንተ ሲመጣ፣ ቤታችሁ አትቀበሉት! ሰላምታ በመስጠት ወይም ለእርሱ በጎነት በመመኘት በማናቸውም መንገድ አታበረታቱት! \v 11 ይህን የምናገረው ወገኖችን እንደምትቀበሉ አድርጋችሁ ሰዎችን እንደዚያ ብታስተናግዷቸው ክፉ ተግባራትን እንዲሰሩ እየረዳችኋቸው ነው ማለት ነው፡፡

1
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 ሌላ ልነግራችሁ የምፈልጋቸው ብዙ ነገሮች ቢኖሩኝም፣ ይህንን በደብዳቤ ላለመግለጽ ወስኛለሁ፡፡ በዚህ ምትክ፣ በቶሎ ከእናንተ ጋር ለመገናኘትና ፊት ለፊት ለመነጋገር ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያ አብረን ሙሉ ደስተኞች ልንሆን እንችላለን፡፡ \v 13 እግዚአብሔር የመረጣቸው እዚህ ያሉ አማኝ ወገኖቻችሁ ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል፡፡

1
front/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
2 ዮሐንስ

View File

@ -36,6 +36,11 @@
"Burje Duro"
],
"finished_chunks": [
"01-01"
"front-title",
"01-01",
"01-04",
"01-07",
"01-09",
"01-12"
]
}