Fri May 10 2019 11:39:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-05-10 11:39:05 +03:00
parent 0dd6fadef9
commit f8c331d8ed
4 changed files with 31 additions and 1 deletions

6
07/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ቲቶ ለቆሮንቶስ ቅዱሳን የነበረው ፍቅር የበለጠ እያደገ የሄደው ለምንድነው?\n",
"body": "በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ እንዴት እርሱን እንደ ተቀበሉትና ምን ያህል ታዛዦች እንደ ነበሩ ሲያስታውስ ለቆሮንቶስ ቅዱሳን የነበረው ፍቅር የበለጠ እያደገ ሄደ፡፡ "
}
]

10
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ ወንድሞችና እኅቶች እንዲያውቁ የሚፈልገው ምንድነው?\n",
"body": "ለመቄዶንያ አብያተ ክርስቲያናት ስለ ተሰጠው ጸጋ እንዲያውቁ ይፈልጋል፡፡ \n"
},
{
"title": "ምንም እንኳ በጣም ድኾች ቢሆኑም፣ በታላቅ ችግር ጊዜ የመቄዶንያ አብያተ ክርስቲያናት ያደረጉት ምን ነበር?\n",
"body": "የበዛ ልግስና አደረጉ፡፡ \n"
}
]

10
08/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጳውሎስ ቲቶን የለመነው ምን እንዲያደርግ ነው?\n",
"body": "በቆሮንቶስ ቅዱሳን መካከል የጀመረውን የልግስና ሥራ ወደ ፍጻሜ እንዲያመጣ ነበር ቲቶን የለመነው፡፡ "
},
{
"title": "የቆሮንቶስ ቅዱሳን በሌላ በምን ነበር ልቀው የተገኙት?\n",
"body": "በእምነት፣ በቃል፣ በዕውቀት፣ በፍጹም ትጋትና ለጳውሎስ በነበራቸው ፍቅር ልቀው ተገኝተዋል፡፡ "
}
]

View File

@ -83,6 +83,10 @@
"07-02",
"07-05",
"07-08",
"07-11"
"07-11",
"07-13",
"07-15",
"08-01",
"08-06"
]
}