am_2co_text_ulb/01/03.txt

1 line
420 B
Plaintext

የምህረት አባት እንዲሁም የመፅናናት ሁሉ አምላክ የሆነውና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ይህም የሆነው እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንዲቻለን ነው።