am_2co_text_ulb/06/17.txt

1 line
302 B
Plaintext

ስለዚህም ጌታ፥"ከመካከላቸው ውጡ፤የተለያችሁም ሁኑ"፥ "እርኩሱን አትንኩ፥እኔም እቀበላችኋለሁ። አባት እሆናችኋለሁ እናንተም ወንዶችና ልጆች ትሆኑኛላችሁ።" ብሏል ሁሉን የሚችል ጌታ።