\v 9 በመልዕክቶቼም ላስደነግጣችሁ አልፈልግም። \v 10 አንዳንድ ሰዎች ፥«መልእቶቹ ጠንከር ያሉና ኃይለኛ ናቸው፥ ነገር ግን በአካል ደካማ ነው፥ ንግግሩም ሊሰማ የሚገባ አይደለም »ይሉናል።