am_2co_text_ulb/03/17.txt

1 line
383 B
Plaintext

ጌታም መንፈስ ነው፤የጌታም መንፈስ ባለበት ነፃነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እያየን እርሱን ወደሚመስል ከአንድ ክብር ደረጃ ወደ ሌላ ክብር ደረጃ እንለወጣለን፤ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሚሆነው ጌታ ዘንድ ነው።