am_2co_text_ulb/05/13.txt

1 line
536 B
Plaintext

እንደ እብድ ቢያረገን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤እንደ ባለአዕምሮ ብንሆን ደግሞ ለእናንተ ስንል ነው። የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፥ ምክንያቱም በዚህ ርግጠኛ ሆነናል፡አንዱ ሰው ስለሁሉ ሞተ፥ ስለሆነም ሁሉም ሞቱ ማለት ነው። በህይወት ያሉትም ስለእነርሱ ስለሞተውና ስለተነሳው እንጂ ስለራሳቸው እንዳይኖሩ ክርስቶስ ስልሁሉ ሞተ።