am_2co_text_ulb/05/06.txt

1 line
375 B
Plaintext

እንግዲህ ሁልጊዜ ይህን እርግጠኛ ሁኑ፤ በሰውነታችን በቤት ስንሆን፥ከጌታ እርቀናል (ምክንያቱም በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና)። ስለዚህ በዚህ እንታመናለን፤ከሰውነታችን ተለይተን ከጌታ ጋር በቤት መሆንን እንመርጣለን።