am_2co_text_ulb/07/01.txt

1 line
287 B
Plaintext

የተወደዳችሁ ሆይ፥ እንደነዚህ አይነት ተስፋዎች ስላሉን በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ስንከተል ስጋችንን እና መንፈሳችንን ከሚያረክስ ከማናቸውም ነገር ራሳችንን እናንፃ።