am_2co_text_ulb/01/23.txt

1 line
396 B
Plaintext

ሆኖም ግን ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣሁት እንዳላሳዝናችሁ አስቤ እንደሆን ልታውቁ እወዳለሁ፤ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔርን ምስክር እጠራለሁ። እኛም በእምነታችሁ ላይ የምንሰለጥን ሳንሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ ለደስታችሁ የምንሰራ ነን።