am_2co_text_ulb/02/12.txt

1 line
373 B
Plaintext

ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ቢከፈትልኝም፥በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር፤ ምክንያቱም በዚያ ወንድሜን ቲቶን አላገኘሁትም ነበርና ነው። ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ።