am_2co_text_ulb/05/18.txt

1 line
456 B
Plaintext

እነዚህ ነገሮች ሁሉ የሆኑት እኛን በክርስቶስ ከራሱ ጋር ባስታረቀንና የዕርቅ አገልግሎት በሰጠን በእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔርም በክርስቶስ የሃጢያት ማሰናከያዎቻቸውን ሳይቆጥርባቸው ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር፤ እኛንም ለዚህ የዕርቅ መልዕክት ታማኝ አድርጎ ሾመን።