am_2co_text_ulb/02/14.txt

1 line
380 B
Plaintext

ነገር ግን ሁልጊዜ በክርስቶስ በድል ለሚመራን፥ በየስፍራውም ጣፋጭ የእውቀት የመዓዛውን ሽታ ለሚናኘው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። በሁለቱም ማለትም በሚድኑትና በሚጠፉት መካከል ለእግዚአብሔር ጣፋጭ የክርስቶስ የመዓዛ ሽታ ነን።