am_2co_text_ulb/01/17.txt

1 line
419 B
Plaintext

ይህንን ሳስብ ታዲያ የወላወልኩ ይመስላችኋልን? ወይስ በአንድ ጊዜ እንደ ሰው መስፈርት "አዎን፥ አዎን" እና "አይደለም፥አይደለም" በማለት አቀድኩን? ነገር ግን እግዚአብሔር የታመነ እንደሆነ፣ እኛም ሁለት ቃል ማለትም "አዎን" እና "አይደለም" ብለን አንናገርም።