am_2co_text_ulb/02/03.txt

1 line
638 B
Plaintext

እንደፃፍኩላችሁም ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር በእኔ ዘንድ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭኔንቀት፥ በልብ መናውጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ሐዘን እንዳላመጣባችሁ ሲሆን ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅርም ታውቁ ዘንድ ነው።