am_2co_text_ulb/02/10.txt

1 line
344 B
Plaintext

አንድን ሰው ይቅር ብትሉት፣ እኔም ያንን ሰው ይቅር እለዋለሁ። ይቅር የምለውም በክርስቶስ ፊት ስለ እናንተ ስል ነው። ይህን የማደርገውም ሰይጣን እንዳያታልለን ነው። ምክንያቱም የርሱን እቅድ አንስተውምና ነው።