am_2co_text_ulb/05/11.txt

1 line
543 B
Plaintext

እንግዲህ የጌታን ፍርሐት አውቀን ሰዎችን ግድ እንላለን። ማንነታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ስለሆነ ለናንተም ህሊና ግልጥ እንዲሆን ተስፋ አለኝ። ራሳችንን ደግመን እንግዲህ አናቀርብላችሁም፥ ሆኖም በልብ ሳይሆን በውጫዊው መልክ ለሚመኩ መልስ መስጠት ይቻላችሁ ዘንድ እኛን ምክንያት አድርጋችሁ እንድትመኩ እናስታውቃችኋለን።