am_2co_text_ulb/01/19.txt

1 line
501 B
Plaintext

በእናንተ ዘንድ በእኔ፥ በስልዋኖስ እና በጢሞቲዎስ የተሰበከው የእግዚአብሔር ልጅ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በአንድ ጊዜ "አዎን" እና "አይደለም" አልነበረም፥ሆኖም ግን ሁልጊዜም "አዎን" ነው። በእርሱ የእግዚአብሔር ተስፋዎች "እዎን" ናቸው። ስለዚህም እኛም በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር ክብር "አሜን" እንላለን።