am_2co_text_ulb/13/05.txt

1 line
410 B
Plaintext

\v 5 በእምነት መሆናችሁን ለማየት ራሳችሁን መርምሩ። ራሳችሁን ፈትኑ። ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ እንደሚኖር አትገነዘቡምን? ተፈትናችሁ ካላለፋችሁ በቀር፣ እርሱ በእናንተ ይኖራል። \v 6 እኛ ግን ተፈትነን ያለፍን መሆናችንን እንደምታውቁ እተማመናለው።