am_2co_text_ulb/11/30.txt

1 line
233 B
Plaintext

\v 30 መመካት ካለብኝ፣ ድካሜን ስለሚያሳየው ነገር እመካለው። \v 31 እንደማልዋሽ፣ ለዘላለም የተመሰገነው የጌታ ኢየሱስ አምላክና አባት ያውቃል።