am_2co_text_ulb/03/14.txt

1 line
492 B
Plaintext

\v 14 ሆኖም ግን አእምሮዋቸው ተሸፈነባቸው። እስከዛሬም አሮጌው ኪዳን ሲነበብ ያው መሸፈኛ ይኖራል፤ሊገለጥም አይችልም፤ ምክንያቱም ሊወገድ የሚችለው በክርስቶስ ነው። \v 15 ሆኖም ግን እስከዛሬ ድረስ የሙሴ ህግ ሲነበብ በልባቸው ላይ መሸፈኛው ይኖራል። \v 16 ሰው ግን ወደ ጌታ መለስ ሲል ፥መሸፈኛው ይነሳል።