ስለሆነም ግባችን ያደረግነው ይሄንን ነው፥በቤት ብንሆን ወይም ከቤት ብንለይ እርሱን እናስደስት ዘንድ። እያንዳንዳችን በሰውነታችን የሰራነውን መልካምም ሆነ ክፉ እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ መምበር ፊት መቅረባችን ግድ ነው።