Wed Jul 20 2016 10:32:34 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
b1598a1d0e
commit
ff21cd99ea
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣ እዩ፤
|
||||
ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በነገር ሁሉ ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue