diff --git a/02/05.txt b/02/05.txt index f29f13b..f77a69d 100644 --- a/02/05.txt +++ b/02/05.txt @@ -1 +1 @@ -ማንም ሰውን ቢያሳዝን እኔን ብቻ ያሳዘነ ሳይሆን ያለማጋነን ሁላችሁንም ነው። ለዚያም ሰው በብዙዎች የደረሰበት ቅጣት ይበቃዋል። አሁን ግን ይህን ሰው በብዙ ሐዘን እንዳይዋጥ ከመቅጣት ይልቅ ይቅር ልትሉትና ልታፅናኑት ይገባል። \ No newline at end of file +\v 5 ማንም ሰውን ቢያሳዝን እኔን ብቻ ያሳዘነ ሳይሆን ያለማጋነን ሁላችሁንም ነው። \v 6 ለዚያም ሰው በብዙዎች የደረሰበት ቅጣት ይበቃዋል። \v 7 ግን ይህን ሰው በብዙ ሐዘን እንዳይዋጥ ከመቅጣት ይልቅ ይቅር ልትሉትና ልታፅናኑት ይገባል። \ No newline at end of file